Loading...
Journal 2016-08-10T08:51:55+00:00

መንግስት ለታሪክ ማስተማርያ አዘጋጅቶ ያሰራጨው ማስተማርያ።

ከኢትዮጵያ፤የውይይትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum   የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ  መድረክ (EDF)አስተያየትና መግለጫ -  December 29, 2019 ይህ መግለጫና አስተያየት የኢትዮጵያ የውይይትና የመፍትሄ መድረክ (Ethiopian Dialogue Forum - ኢዲኤፍ) አመራር አባላት ውይይት አድረገውበት እጅግ አሣሳቢ ሆኖ ስላገኘነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳው ከዚህ

      የኢፌዴሪ  ሕገ መንግሥት መቀየር ያለበት ምን ጉድለት ስላለበት ነው?

8/22/19: Washington DC:-  የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት ለምን መቀየር እንዳለበት ተጨባጭ ምክንያቶችን ከመሰንዘራችን በፊት  የሕገ-መንግሥትን ትርጉምና ዋና ዓላማ ምን እንደሆነ ባጭሩ  መመልከቱ ለግንዛቤ ይረዳል:: ሕገ-መንግሥት ማለት የአንድ አገር የሕጎች ሁሉ እናት ወይም የሕጎች ሁሉ የበላይ ነው:: ዋና ዓላማውም

ከኢትዮጵያውያን ማህበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች በወቅቱ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሰኔ 23,2011 ሰሞኑን በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው አደጋ እጅግ አሳዝኖናል፣ አስደንግጦናልም። በዚህ አደጋ በርካታ ወገኖቻችን መሞታቸውና መቁሰላቸው በመንግሥትና በነፃ ሚዲያ ተገልጿል። ባህርዳር በተፈጠረው ግጭት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን፣ ሦስት ከፍተኛ የሥራ ባልደረቦቻቸውና

ምርጫ ከዜጎች ደህንነት በፊት እንዴት ይቻላል? አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጨዋታ “ከድጡ ወደ ማጡ” እንደተሸጋገረ ይለፈፋል። ሆኖም፤ ክስተቾችን ከጀርባ ሆነን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ካልተመራመርናቸው ወደ አላስፈላጊ መስመር እንሄዳለን። በፖለቲካ ታሪካችን ያየናቸው ሂደቶች አሉ። ችግሮች በስብሰባዎች፤ በለፈፋና በሰበካ ብቻ ቢፈቱ ኖሮ፤ በአገር ቤትም ሆነ

ኢትዮጵያ “ዩጎስላቪያ” አይደለችም -አክሎግ ቢራራ (ዶር)

--ምርጫው ልማት ወይንም እልቂት ነው--- አክሎግ ቢራራ (ዶር) ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ ሥልጣን ከያዙበት ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ በፊት አይቶትና ሰምቶት የማያውቀውን የሰብአዊ መብት መከበር፤ በነጻ የመናገርና የመጻፍ፤ መንግሥትን የመተቸት፤ እንደልብ የመንቀሳቀስና የመደራጀት፤ የመሰብሰብ፤

Unequal Yoke – ያላቻ ጥምረት

ከትናንት ሲወዳደር ያገኘነው የዲሞክራሲ ድሎች የሚያመረቁ ቢሆኑም እንኳን ዛሬም ፍትሃዊ ያልሆኑ አሰራሮችን በተለይም ከዲሞክራሲ አሰራር ጋር አብረው የማይሄዱትን የህዝብ ውክልና ዘዴዎችን ማስተካከል ይገባናል። አዋሳ በሚኖረው የኢህአደግ ስብሰባ ላይ ዋና ጥያቄ ሆኖ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ቢኖር ለትግራይ አቅሟን የሚመጥን የስልጣን ውክልና እንዲሰጣት የሚለው መሰረታዊ የዲሞክራሲ ስሌት መሆን ይኖርበታል።  

Load More Posts

CHANGE A LIFE TODAY

As long as poverty, injustice & inequality persist, none of us can truly rest. It doesn’t take much to change a life, Get in touch today and start making the difference.

VOLUNTEER
DONATE NOW