About aratkilo

This author has not yet filled in any details.
So far aratkilo has created 27 blog entries.

ልዩ መግለጫ

የአማራን መጨፍጨፍ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ ሊያወግዘውና ሊያስቆመው ይገባል!! ኢትዮጵያ ሀገራችን ታፍራና ተከብራ በነጻነት ጸንታ የኖረች ሀገር ናት ውድ ልጆቿ በጀግንነት በብዙ አውደግንባር ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ክስክሰው ተጠብቃ እንድትኖር አድርገዋታል ብዙ መሪዎችም ሀገራችንን በልዩ ፍቅር መርተዋታል፤ በንግሥናቸው ዘመን ብዙ ተግዳሮት ቢገጥማቸውም የሕዝባቸውን አንድነት ለመጠበቅና ሃገራችን በዓለም ሕዝብ ፊት ከምትታይበት የክብር ማማ እንዳትወርድ ሕዝቦቿም በማንም ፊት

Herman Cohn on TPLF Payroll ?

Washington DC - : 11/29/2020 London based Spy chief, Girma Woldemariam, who was consulting Ethiopian government disclosed former State department official, Herman Cohn, was one of the few who was on TPLF Payroll. According to the Interview on November 25, 2020 with Abbay media journalist Girma disclosed that Herman Cohn received $250,000 USD as a

GERD: Letter to Reverend Jesse Jackson by Dr. Mohamud Abu-Zeid – A Rejoinder

የኢትዮጵያ ውሀዎች አማካሪ ምክር ቤት ETHIOPIAN WATERS ADVISORY COUNCIL (ewac) Mersie Ejigu (mejigu@paes.org), June 18, 2020 Dear Dr. Abu-Zeid, As you may recall, I represented IUCN-The World Conservation Union1 at the founding meeting of the World Water Council (WWC) in 1996, Marseilles, France and the First World Water Forum in Marrakech, Morocco a year later.

Why Ethiopia rejected the U.S.-drafted GERD deal

The proposed drought-mitigation mechanisms were seen by Ethiopian negotiators as designed to protect Egypt’s contested share of Nile waters. Ethiopia Insight explains the details that informed this position.After some progress in the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) negotiations since the U.S. Treasury and World Bank got involved in November, the process foundered on drought-mitigation demands that

መንግስት ለታሪክ ማስተማርያ አዘጋጅቶ ያሰራጨው ማስተማርያ።

ከኢትዮጵያ፤የውይይትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum   የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ  መድረክ (EDF)አስተያየትና መግለጫ -  December 29, 2019 ይህ መግለጫና አስተያየት የኢትዮጵያ የውይይትና የመፍትሄ መድረክ (Ethiopian Dialogue Forum - ኢዲኤፍ) አመራር አባላት ውይይት አድረገውበት እጅግ አሣሳቢ ሆኖ ስላገኘነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳው ከዚህ እንደሚከተለው አስተያየታችንን አቅርበናል። ህዝባችንም መንግስት ለታሪክ ማስተማርያ አዘጋጅቶ ያሰራጨውን ጽሁፉን በማንበብ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረውና ጽሁፉ የረዥም ጊዜ ታሪካችንንና አብሮነታችንን አደጋ

      የኢፌዴሪ  ሕገ መንግሥት መቀየር ያለበት ምን ጉድለት ስላለበት ነው?

8/22/19: Washington DC:-  የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት ለምን መቀየር እንዳለበት ተጨባጭ ምክንያቶችን ከመሰንዘራችን በፊት  የሕገ-መንግሥትን ትርጉምና ዋና ዓላማ ምን እንደሆነ ባጭሩ  መመልከቱ ለግንዛቤ ይረዳል:: ሕገ-መንግሥት ማለት የአንድ አገር የሕጎች ሁሉ እናት ወይም የሕጎች ሁሉ የበላይ ነው:: ዋና ዓላማውም በአንድ መልክአ-ምድር  በአንድ መንግሥታዊ አስተዳደር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ሰላማቸው እንዲጠበቅ  ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ  ጥቅማቸውና ነፃነታቸው እንዲረጋገጥ፣  የጋራ ደኅንነታቸው እንዳይናጋ፣  ተፈጥሮአዊ

ከኢትዮጵያውያን ማህበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች በወቅቱ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሰኔ 23,2011 ሰሞኑን በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው አደጋ እጅግ አሳዝኖናል፣ አስደንግጦናልም። በዚህ አደጋ በርካታ ወገኖቻችን መሞታቸውና መቁሰላቸው በመንግሥትና በነፃ ሚዲያ ተገልጿል። ባህርዳር በተፈጠረው ግጭት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን፣ ሦስት ከፍተኛ የሥራ ባልደረቦቻቸውና የደህንነት ሀላፊው ጀኔራል አሳምነው ጽጌ መሞታቸው ተገልጿል። በአዲስ አበባው ግጭት የሞቱት ደግሞ፣ የጦር ሀይሎች ኢታማጆር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮነንና ጄኔራል

ምርጫ ከዜጎች ደህንነት በፊት እንዴት ይቻላል? አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጨዋታ “ከድጡ ወደ ማጡ” እንደተሸጋገረ ይለፈፋል። ሆኖም፤ ክስተቾችን ከጀርባ ሆነን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ካልተመራመርናቸው ወደ አላስፈላጊ መስመር እንሄዳለን። በፖለቲካ ታሪካችን ያየናቸው ሂደቶች አሉ። ችግሮች በስብሰባዎች፤ በለፈፋና በሰበካ ብቻ ቢፈቱ ኖሮ፤ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ እንደ ኢትዮጵጵያዊያን የሚሰበሰብና የሚለፈልፍ የለም። ችግሮች ድርጅቶችን በመፍጠርና በማፍረስ ቢፈቱ ኖሮ፤ እንደ ኢትዮጵያዊያን የተካነበት አናገኝም። ችግሮች በምሁራንና በልሂቃን ስብሰባዎች፤